Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 23:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ዓናቶታዊው አቢዔዜር፤ ሑሻዊው መቡናይ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የዓናቶቱ ሰው አቢዔዜር፤ ኩሳታዊው ምቡናይ፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ከአ​ስ​ቲጡ ልጆች ወገን የሚ​ሆን አና​ቶ​ታ​ዊው አብ​ዔ​ዜር፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ዓናቶታዊው አቢዔዜር፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 23:27
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አናቶትንና መሰማሪያዋን፥ አልሞንና መሰማሪያዋን፤ አራት ከተሞችን ሰጡ።


ለዘጠነኛው ወር የዘጠነኛው አለቃ ከብንያማውያን የነበረው ዓናቶናዊው አቢዔዘር ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


የቴቁሔ ሰው የዒስካ ልጅ ዒራስ፥ ዓናቶታዊው አቢዔዜር፥


እርሱም እንዲህ አለ፦ “ይህን እንዳደርግ አምላኬ አይፈቅድልኝም፤ በነፍሳቸው የደፈሩትን የእነዚህን ሰዎች ደም እጠጣለሁን? ነፍሳቸውን አደጋ ላይ ጥለው አምጥተውታል።” ስለዚህም ሊጠጣው አልፈለገም። ሦስቱም ኃያላን ያደረጉት ይህ ነው።


ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም የሑሻው ተወላጅ ሲበካይ፥ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን ሳፍን ገደለው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች