2 ሳሙኤል 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከዚያም ዳዊት እንዲህ አለው፤ “አብረኸኝ ብትሄድ ሸክም ትሆንብኛለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ከዚያም ዳዊት እንዲህ አለው፤ “ዐብረኸኝ ብትሄድ ሸክም ትሆንብኛለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዳዊትም እንዲህ አለው፦ “አንተ እኔን ተከትለህ ብትሄድ ወደ ኋላ ትጐትተናለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዳዊትም አለው፥ “ከእኔ ጋር ብትሻገር ሸክም ትሆንብኛለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ዳዊትም አለው፦ ከእኔ ጋር ብትመጣ ትከብደኛለህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |