2 ሳሙኤል 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ለመልእክተኛውም እንዲህ የሚል መመሪያ ሰጠው፤ “ስለ ጦርነቱ ሁሉን ነገር ለንጉሡ ካስረዳህ በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለመልእክተኛውም እንዲህ ብሎ አዘዘው፥ “የጦርነቱን ነገር ሁሉ ለንጉሡ ነግረህ በፈጸምህ ጊዜ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ለመልእክተኛውም እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ የሰልፉን ነገር ሁሉ ለንጉሡ ነግረህ በፈጸምህ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |