ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚህ ክፉ ሰው ሥጋ ትሎች እስኪወጡ ድረስ ገና በሕይወቱ ሳለ በበሽታና በሥቃይ እየተቆራረጠ ይወድቅ ነበር፤ የገዛ ሠራዊቱ በሙሉ በመበስበሱና በመግማቱ ያቅለሸለሻቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |