ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሆኖም ከትዕቢቱ ምንም አልታቀበም፤ ሁልጊዜ በትዕቢቱ ተሞልቶ በአይሁዳውያን ላይ በንዴት ይቃጠል ነበር፤ ጉዞውም እንዲፋጠን ያዝዝ ነበር። ከሚሮጠው ሠረገላ ክፉና ወደቀና የአካሉ መገጣጠሚያዎች ከቦታቸው ተዛነፉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |