ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር ግን የእስራኤል አምላክ በማይድንና በማይታይ በሽታ ቀሠፈው፤ ምክንያቱም ያንን ንግግሩን ተናግሮ ሲጨርስ ወዲያውኑ ብርቱ የሆድ በሽታና የመረረ የአንጀት ሠቃይ ያዘው፤ ምዕራፉን ተመልከት |