ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዓላማው ጰርስጶሊስ ወደምትባል ከተማ ገብቶ እዚያ የሚገኘውን ምኵራብ (የአይሁድ ጸሎት ቤት) መበርበርና ከተማዋንም መያዝ ነበር፤ ሕዝቡ ግን ሮጠና የጦር መሳሪያ አነሳ፤ አንጥዮኩስ በዚያ አገር ሰዎች ተባርሮና ተዋርዶ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |