ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተገባ መቃብር እንኳ እንዳያገኙና የአሞራዎች ምግብ ሆነው እንዲቀሩ፥ ልጆቻቸውም ለአውሬዎች እንዲጣሉ ብሎ የፈረደበቸውን አይሁዳውየን ከአቴና ሰዎች ጋር አስተካክላቸዋለሁ አለ፤ ምዕራፉን ተመልከት |