ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የአይሁድ መቃብር አደርጋታለሁ፥ አወድማታለሁ ብሎ በፍጥነት ወደ እርሷ ይገሰግስባት የነበረችውን ቅድስት ከተማ በነጻ እለቃታለሁ አለ፤ ምዕራፉን ተመልከት |