ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁዳ መቃቢስ ጥቂት በጥቂት ከፍ ከፍ እያለና ነገሩ ሁሉ ብዙ ጊዜ እየተቃናለት በመሄድ ፊሊጶስ ለቀርለሲርያና ለፊኒቆስ መስፍን (ገዥ) ለጰጠሎሜዮስ ሰለ ንጉሡ ጉዳይ እንዲረዳው ጻፈለት። ምዕራፉን ተመልከት |