ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በሀገራቸው የድል በዓልን በሚያከበሩበት ጊዜ የተቀደሱ መዝጊያዎችን ያቀጠሉና ከካልሲስቴናውያን ጋር በአንዲት ቤት ተሸሽገው የነበሩበትን ሰዎች በእሳት አቃጠሏቸው፤ በዚህ ዓይነት የተገባ የክፋት ዋጋቸውን አገኙ። ምዕራፉን ተመልከት |