ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከጢሞቴዎስና ከባቂደስ ወታደሮች ጋር ተዋግተው ከሃያ ሺህ የሚበዙ ሰዎችን ገደሉ፤ ረዣዥም ምሽጐችንም ያዙ፤ የማረኩትንም ብዙ ምርኮ በሁለት ከፍለው ግማሹን እነርሱ ወሰዱት፤ የቀረውን ግማሽ ለስደተኞች፤ ለሙት ልጆች፥ ለመበለቶችና ለሸማግሌዎች አከፋፈሉ። ምዕራፉን ተመልከት |