ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እነርሱ በጦር መሣሪያዎቻቸውና በድፍረታቸው ይመካሉ፤ እኛ ግን ተስፋችን (እምነታችን) ሁሉን በሚችል እግዚአብሔር ላይ ነው፤ እርሱ በሚሰጠው በእራሱ ምልክት ብቻ ወደ እኛ የሚመጡትንና ከእነርሱም ጋር መላውን ዓለም መገልበጥ የሚችል ነው”። ምዕራፉን ተመልከት |