ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሌሎች ያላቸውን ንብረት ሁሉ ሸጡ፤ ገና ውጊያው ከመጀመሩ በፊት ክፉው ኒቃኖር የሸጣቸውን አይሁዳውያን እንዲያድናቸው እግዚአብሔርን ይለምኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |