ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ወዲያውኑም በባሕር አጠገብ የሚገኙትን ከተሞች አይሁዳውያን ባሮችን ለመግዛት እንዲመጡ ጥሪ አደረገላቸው፤ በአንድ መክሊት ዘጠኝ ሰዎች እንደሚሸጥላቸው ተስፋ ሰጣቸው፤ ሁሉን ከሚችል አምላክ የሚመጣበትን በቀል አላሰበም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |