|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ይሁዳ መቃቢስና ጓደኞቹ በሥውር ወደ መንደሮች ገቡ፤ የአገራቸውንም ሰዎች ጠሩ፤ በአይሁዳቹ ሕግ ተጠብቀው የኖሩትን ወደ እነርሱ አምጥተው ስድስት ሺህ የሚያህሉ ሰዎችን ሰበሰቡ።ምዕራፉን ተመልከት |