ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “እግዚአብሔር አምላክ ያያል፤ ሙሴ እንደተናረገው በእውነት ይራራልናል፤ ሙሴ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ ይራራላቸዋል ሲል መስክሮአልና”። ምዕራፉን ተመልከት |