ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ብረት ምጣዱና ብረት ድስቱ በጣም በጋሉ ጊዜ ንጉሡ ያን በወንድሞቹ ስም የተናረገውን ሰው ምላሱ እንዲቆረጥ፥ የራስ ቅሉ ቆዳ እንዲገፈፍ፥ በወንድሞቹና በእናቱ ፊት እጆቹና እግሮቹ እንዲቆረጡ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |