ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 አንተ ግን ከሰው ሁሉ ይብስ የከፋህ ኃጢአተኛ በከንቱ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ በእግዚአብሔር አገልጋዮች ላይ እጅህን በማንሣት በከንቱ አትታበይ፤ ምዕራፉን ተመልከት |