ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የእኔ ልጅ አደራ እያልሁ እለምንሃለሁ፤ ሰማይና ምድርን ተመልከት፤ በእነርሱ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ተመልከት፤ እግዚአብሔር ህልው ካልሆነ ነገር የፈጠራቸው መሆኑን ዕወቅ፤ የሰው ዘርም የተፈጠረው እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |