ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሰውን ገና ሲወለድ የፈጠረና ከሁሉ ነገር በፊት የነበረ የዓለም ፈጣሪ በምሕረቱ መንፈስንና ሕይወትን ይሰጣችኋል፤ ምክንያቱም ስለ ሕጎቹ ስትሉ ለሕይወታችሁ አልሳሳችሁምና”። ምዕራፉን ተመልከት |