ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጆችዋን በአባቶችዋ ቋንቋ ትመክራቸው ነበር፤ በታላቅ እምነትም የሴትነት ክርክሯን በተባዕት ድፍረት በማጽናት እንዲህ አለቻቸው፥ ምዕራፉን ተመልከት |