ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጰጠሎማይዳ ሰዎች ምክር በአረማውየን (ግሪካውያን) ከተሞች አጠገብ የሚገኙ አይሁዳውያን እንደ አረማውያን እንዲያደርጉ አዋጅ ወጣ፤ አይሁዳውያንም ለመሥዋዕት የቀረበውን ምግብ እንዲበሉ ተገደዱ፤ ምዕራፉን ተመልከት |