ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በእንደዚህ ዓይነት ነው ይህ ሰው በሞቱ ለወጣቶች ብቻ ሳይሆን ለሕዝቦች ሁሉ የጥንካሬ ምሳሌና የብርታት ማስታወሻ ትቶ ያለፈው። ምዕራፉን ተመልከት |