ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ይህን በማድረጌ ወጣቱ ትውልድ በደግነት፥ በክብርና በጉጉት ስለቅዱሳት ሕግጋት ሲል ሞትን በድፍረት ይጋፈጥ ዘንድ የእኔን አብነት ይከተላል”። ምዕራፉን ተመልከት |