ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ታዲያ እነርሱም ለብዙ ጊዜ በማይጠቅመኝ በዚህ ወራዳ ድርጊት የተነሣ አኔን በመመልከት ከሚከተሉት ቀና ጐዳና ሊወጡ ይችላሉ። በስተርጅና ላተርፍ የምችለው ነገር ቢኖር እራሴን ማሳደፍና ክብሬን ማዋረድ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |