ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እንዲህም አለ፥ “በእኛ ዕድሜ በማስመሰል መሥራት አይገባም፤ አለበለዚያ ወጣቶች ለዚች ዕድሜው ሲል አልዓዛር በዘጠና ዓመት ዕድሜው የሌሎችን አገሮች ሕይወት ተከተለ ብለው ያምናሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |