ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እርሱ ግን ለዕድሜው የተስማማ የክብር ሥራ ለመሥራት ፈልጐ ከልጅነቱ ጀምሮ ሳያወላውል የኖረ፤ ይልቁንም በተቀደሰው የእግዚአብሔር ሕግ የጸና፤ በተከበረ ሸምግልናውና ሽበቱ ሥልጣን ያለው መሆኑን አውቆ ሳትዘገዩ ግደሉኝ ሲል መልስ ሰጠ፤ ምዕራፉን ተመልከት |