ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በበዓሉ ላይ የነበሩ ሰዎች ከብዙ ጊዜ ጀምሮ አልዓዛርን ያውቁት ስለ ነበር ገለል አደረጉትና ለመኑት፤ እርሱ መብላት የሚችለውን ሥጋ ከገዛ ቤቱ እንዲያስመጣና በንጉሡ እንደ በላ የታዘዘውን ሥጋ አሥመስሎ እንዲበላ መከሩት፤ ምዕራፉን ተመልከት |