ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ ለማርከስና የኦሎምፖያው ዜኦስ እንዲከብር ለማድረግ በጌሪዝም ተራራ ላይ የዜኦስ የእንግዶች ጠባቂ መታሰቢያ ለማቆም አቴናውያን በጠየቁት መሠረት ወሰነ። ምዕራፉን ተመልከት |