ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልዑል አምላክ ሌሎችን ሕዝቦች ለመቅጣት የክፋታቸው ጽዋ እስኪሞላ ድረስ በምሕረቱ ታግሦ ይጠብቃቸዋል። ግን ከእኛ ጋር የሚያደርገው እንዲህ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከት |