ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሌሎች በድብቅ የሰንበትን በዓል ለማክበር በአቅራቢያው ወደሚገኙት ዋሻዎች አብረው ሄዱ። በፊሊጶስ ፊት ተከሰው በእሳት አቃጠሏቸው፤ ለቀኑ ክብር ካላቸው የእምነት ጽናት የተነሣ በእሳት ተቃጥለው ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከት |