ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሁለት ሴቶች ልጆቻቸውን ስላስገረዙ በፍርድ ፊት አቀረቧቸው፤ በሰው ሁሉ ፊት ልጆቻቸውን እንደታቀፉ ከተማውን እንዲዞሩ ተደረጉ፤ ከዚህም በኋላ በግንቡ ላይ ወርውረው ጣሏቸው። ምዕራፉን ተመልከት |