ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ንጉሡ አይሁዳውያን ከአባቶቻቸው ሕግ እንዲርቁና ሕይወታቸውንም በእግዚአብሔር ሕግ መምራቱን እንዲያቋርጡ ለማድረግ ጀሮንቲስን የተባለውን አንድ አቴናዊ ላከባቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |