ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ይህ ሰው ብዙ ሰዎችን ከግዛታቸው ምድር ያባረረ፥ ዘሩን ፍለጋና መጠጊያ አገኛለሁ በሚል ወደ እስፖርታ የተጓዘ፤ ነገር ግን በባዕድ አገር ባክኖ የቀረ ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |