ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለጦር የተሰለፉ ወታደሮች፥ ለጦር በተሰለፉ ፈረሰኞች ከወዲያ ወዲህ የሚወረወሩ የጦር መሳሪያዎችና መውጊያዎች፥ የሚወዛወዙ ጋሻዎች፥ ተከምረው የቆሙ ጦሮች፥ የተመዘዙ ሰይፎች፤ ተወርዋሪ መሳሪያዎች፥ የሚብለጨለጩ የወርቅና የተለያዩ የብረት ልብሶች ታዩ። ምዕራፉን ተመልከት |