ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ስለዚህ አጵሎንዮስ ወደ ኢየሩሳሌም ከደረሰ በኋላ ሰላማዊ መስሎ አይሁዶች ሥራ በማይሠሩበት በተቀደሰው ቀን፥ በሰንበት ወታደሮች መሣሪያ ይዘው በሠልፍ እንዲወጡ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |