ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 በዚህ ዓይነት ንጉሡ ብዙ ክፋት የሠራው መነላዎስን ከክሱ ነጻ አድርጐ ለቀቀው፤ ምስኪኖቹ ግን ሞት ፈረደባቸው፤ እነዚህ ምስኪን ሰዎች ጨካኞች ለተባሉት ለሲጢ ሰዎች እንኳ አቤት ቢሎ ኖሮ ነጻ በተለቀቁ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |