ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ውጊያው የተሠነዘረባቸው ከሊሲማቆስ መሆኑን አውቀው አንዳንዶቹ ድንጋይ፥ ሌሎቹ ዱላ ይዘው ለመዋጋት ተነሡ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ እዚያ የነበረውን አመድ በእጆቻቸው እያፈሱ በሊሲማቆ ሰዎች ለይ በመበተን ተዋጉ። ምዕራፉን ተመልከት |