ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ሕዝቡ በጣም ተቆጥቶ በተነሣበት ጊዜ ሊስማቆስ ሦስት ሺህ ወታደር አሰልፎ፥ አንድ የጦር አለቃ ሾሞ ያልተገባ ውጊያ አደረገ፤ ይህ የጦር ሹም ስሙ አውራኖስ የተባለ በዕድሜ የገፋና ዕብድ መሣይም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |