ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ሊሲማቆስ ከመነላዎስ ጋር በመስማማት ብዙ የቤተ መቅደስ ዕቃዎችን ሰርቆ ወስዶ ነበር፤ የዚህ ነገር ወሬ በውጭ ስለ ተሰማ ሕዝቡ በሊሲማቆስ ላይ ተነሣበት፤ እርሱ ብዙ የወርቅ ዕቃዎችን አውጥቶ አጥፍቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |