ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በጣም ተናዶ ወዲያውኑ ከአንድሮኒቆስ ክብሩን ገፈፈ፤ ልብሶቹንም ቀደደበት፤ በኋላም በከተማው ዙርያ እየዞሩ በኦንያ ላይ ግድያ እስከፈጸመበት ድረስ እንዲወስዱት አድርጐ ይህን ነፍሰ ገዳይ አስገደለው፤ አንድሮኒቆስ በእግዚአብሔር ተቀስፎ እንዲህ የተገባ ቅጣቱን አገኘ። የሊሲማቆስ በዓመፅ መገደል ምዕራፉን ተመልከት |