ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ንጉሡ ከቂልቅያ በተመለሰ ጊዜ በከተማው የሚገኙ አይሁዳውያንና ግሪካውያን ይህን የዓመፅ ሥራ አብረው በመንቀፍ ወደ ንጉሡ ቀርበው ያለ ፈርድ የተፈጸመውን ግድያ ገለጹለት፤ ምዕራፉን ተመልከት |