ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ስለዚህ መነላወስ አንድሮኒቆስን ብቻውን ገለል አድርጐ ኦንያን እንዲገድለው መከረው፤ አንድሮኒቆስም ወደ ኦንያ ሄዶ በተንኰል በማታለል፥ ቀኝ እጁን ዘርግቶ በመማል ምንም እንኳ ቢጠራጠር ከተሸሸገበት ቦታ እንዲወጣ አደረገውና ፍትሕን በመጣስ ወዲያውኑ አስገደለው። ምዕራፉን ተመልከት |