ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 መነላዎስ ጥሩ አጋጣሚ እንደመጣለት ተረድቶ የቤተ መቅደሱን የወርቅ ዕቃዎች ወሰደና ለአንድ ሮኒቆስ ሰጠ፤ ሌሎችንም ዕቃዎች ለጤሮስና በአካባቢው ለሚገኙ አገሮች ሸጠ። ምዕራፉን ተመልከት |