ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መነላዎስ ለሊቀ ካህንነቱ ሠራ ወንድሙን ሊሲኰማስን ተካ፤ ሶስትራትም የቆጅሮሳውያን ሹም የነበረውን ክራቴምን ተካ። ኦንያ ተገደለ ምዕራፉን ተመልከት |