ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከነጉሡ የተሰጠውን የሹመት ደብዳቤ ይዞ ተመለሰ፤ ይሁን እንጂ ለሊቀካህንነት የሚያበቃው ምንም ዓይነት ችሎታ አልነበረውም፤ የጨካኝነት መዓቱን፥ የአውሬነት ቁጣውን ከማሳየት በቀር ሌላ ነገር አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከት |