ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ኢያስንና የከተማው ሰዎች በክብር ተቀበሉት። በችቦ ብርሃንና በዕልልታ አስገቡት። ከዚህ በኋላ ሠራዊትን ወደ ፌንቄስ አዘመተ። መነላዎስ ሊቀ ካህናት ሆነ ምዕራፉን ተመልከት |