ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለህርቆል መሥዋዕት እንዲሆን ብሎ ኢያሶን የላከው ብር ይዘውት በሄዱት ሰዎች አሳሳቢነት ለመርከቦች ማሰሪያ ዋለ። አንጥዮኩስ ኤጲፋኒዮስ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም ገባ ምዕራፉን ተመልከት |