ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚህ ምክንያት ብዙ ችግር ወደቀባቸው፤ ሥርዓታቸውን መከተልና እነርሱን መምሰል ፈለጉ፤ እነርሱ ግን ጠላቶቻቸውና ገራፊዎቻቸው ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |